" ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጫወት . . .ተስፋ ያላቸውን ወጣቶች አይቻለሁ" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በቅርቡ በተደረገው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሽን ፌስቲቫል ላይ ከተገኙ የክብር እንግዶች መካከል አንዱ ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ለታሪካዊ ድል እያበቁ የሚገኙት ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ናቸው ። አሰልጣኝ ውበቱ በተለይ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያን እግር ኳስ በማሳደግ ረገድ ሊጫወቱት የሚችሉትን ሚና አስመልክተው ሀሳባቸውን ለቪኦኤ አካፍለዋል። ታዳጊዎች ህልማቸውን ለማሳካት ምን ማድርግ እንዳለባቸውም ሙያዊ ምክራቸውን ለግሰዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦገስት 12, 2022
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 11, 2022
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 11, 2022
ናይጄሪያዊው አርቲስት አይዛክ ኢከሌ በዴንቨር ኤግዚብሽን ስራዎቹን አቀረበ
-
ኦገስት 10, 2022
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 09, 2022
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኦገስት 09, 2022
"ዓለምን ልናንቀጠቅጥ የምንችልበት ስጦታ ይሄ ነው " አትሌት መሰለች መልካሙ