በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ የጥር ስድስቱ ጥቃት የምርመራ ሂደት


በዩናይትድ ስቴትስ የጥር ስድስቱ ጥቃት የምርመራ ሂደት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ ም/ቤት ህንጻ ላይ እ አ አ ጥር ስድስት የተፈጸመውን ጥቃት የሚመረምረው የተወካዮች ም/ቤት ኮሚቴ በትናንት ማክሰኞ ሂደቱ የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የቀኝ ክንፍ አክራሪዎች ዲሞክራሲያዊ ሂደትን እንዲቀለብሱ ያበረታቱበትን ሁኔታ መርምሯል፡፡

መርማሪዎቹ እንደሚከራከሩት ትረምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል ብለው ማወጃቸው በምክር ቤቱ ላይ ጥቃት እንዲሰነዘር በቀጥታ ምክንያት ሆኗል። የቪኦኤዋ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያጠናቀረችው ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG