እንደ ወትሮው ቢሆን ኖሮ ሶማሊያ በተለይም በኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰሞን የቁም እንስሳት ወደ መካከለኛው ምስራቅ በመላክ ላይ ዋነኛዋ አገር ነበረች። ይሁንና አንዳንዱን የሶማሊያ የከብት አርቢዎች ለብርቱ ችግር የዳረገው እና ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ጭምር ምክኒያት የሆነው በአፍሪካ ቀንድ ካሁን ቀደም ታይቶ የማያውቅ መሆኑ የተነገረለት የዘንድሮው ድርቅ አገሪቱ የነበራትን በሚሊዮኖች የሚገመት የእንስሣት ሃብት ገድሏል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 01, 2023
የከረዩ አባ ገዳ በድብደባ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
-
ማርች 31, 2023
በሶማሊያ የመኪና አደጋ 11 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞቱ
-
ማርች 31, 2023
የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት “ብሔራዊ ካዝናውን ሊጠቀልል ነው” መባሉን አስተባበለ
-
ማርች 31, 2023
የእማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ