በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው” የትግራይ አርሶአደሮች


“እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው” የትግራይ አርሶአደሮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

በዘንድሮ ክረምት በትግራይ ክልል ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ባለመኖሩ፤ ምርታቸው በከፍተኛ ደረጃ ሊቀንስ እንደሚችል የሰጉ አርሶ አደሮች በአሁኑ ወቅት ሰላም እንዲመጣ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

በክልሉ ምስራቃዊ ዞን ፀአድ አምባ እና ስቡሃሳሴ በተባሉ አካባቢዎች አግኝተን ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች፤ ጦርነት ቆሞና ሰላም ተፈጥሮ መደበኛ ኑሮአቸውን ለመቀጠል እንደሚናፍቁ ተናግረዋል።

በአሁኑ ወቅት ትግራይ ክልል ዙሪያውን ተዘግቶ ነዋሪዎቿም ጽግር ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG