በእስር ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የፍርድ ቤት ክርክር የመከላከያ ምስክርነት እንዲሰጡ በተደጋጋሚ ጥሪ ሲደረግላቸው የቆዩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው መስክረዋል። አቶ ኃይለማሪያም የመከላከያ ምስክርነታቸውን ለመስጠት ፍ/ቤት በመቅረባቸው ከችሎቱ ዳኞችና ከአቃቤ ሕግ አድናቆት ተቸሯቸዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
-
ማርች 11, 2025
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ