በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ ኒውስ ኔትዎርክ ጋዜጠኞች ጋዜጠኞችና ሌሎች ተከሳሾች ከእስር እንዲለቀቁ ተጠየቀ


please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00

ጉዳያቸው በችሎት እየታየ ያለ የኦሮምያ ኒውስ ኔትዎርክ ጋዜጠኞች እና ሌሎች 15 ተከሳሾች የወንጀል ክስ እንዲያሻሽል ትዕዛዝ የተሰጠው ዓቃቤ ሕግ አንቀፁን እንጂ ክሱን ባለማሻሻሉ፤ ተከሳሾቹ ከእስር እንዲለቀቁ ጠበቃው አቤቱታ ማቅረባቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

XS
SM
MD
LG