በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ 


ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ 
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:44 0:00

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባካሔደው አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን በድጋሚ በመሪነት መርጧል። በዚህ ምርጫ ተፎካካሪ የነበሩት የፓርቲው ምክትል መሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ በድምፅ ብልጫ መሸነፋቸው ታውቋል።

ፓርቲው ሊቀመንበሩን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችን ምየመረጠ ሲሆን፣ ይህ የፓርቲው አዲስ ባህል በተሞክሮነት የሚታይ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስታውቋል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ዶ/ር ራሔል ባፌለ ቪኦኤ በሰጡት አስተያየት፣ በምርጫው ያሸነፉት እና ተሸናፊዎች በጋራ መሥራት እንደሚቻልም በተምሳሌትነት ማሳየት አለባቸው ብለዋል፡፡

/ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG