በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከቶሌው ጥቃት በኋላ 40 ወላጅ አልባ ሕፃናት መስጅድ ውስጥ እንደሚገኙ ተገለፀ


በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊንቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ከ10 ቀናት በፊት በንጹሐን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ግድያ በርካታ ሕፃናትን ወላጅ አልባ ማድረጉን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የኃይማኖት መሪዎች ተናገሩ።

ወላጆቻቸውን ካጡ ሕፃናት መካከል የ10 ቀን ጨቅላ ህፃን እንደምትገኝበት ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።

ሁሉም ሕፃናት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በመግለጽም ለሰብዓዊ ድርጅቶች ጥሪ አቅርበዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00

XS
SM
MD
LG