በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገባቸው መጠን ድጋፍ እንደማያገኙ ተገለፀ


የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገባቸው መጠን ድጋፍ እንደማያገኙ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:15 0:00

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገባቸው መጠን ድጋፍ እንደማያገኙ ተገለፀ

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገባቸው መጠን ድጋፍ እንዳያገኙ የሚያደናቅፉ በርካታ የግብአት ውስንነቶች መኖራቸውን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኛች ድርጅት (አይኦኤም) አስታውቋል።

በኢትዮጵያ የድርጅቱ የአስቸኳይ ጊዜና የቀውስ ማግስት ፕሮግራም አስተባባሪ ኤስቴር ሩይስደ አስዋ እንዳሉት ከተፈናቃዮች ከሚደርሷቸው የአቅርቦት ጥያቄዎች 42 በመቶው ምላሽ አያገኙም።

በኢትዮጵያ ካሉት 4.5 ሚሊዮን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች 81 ከመቶዎቹ የተፈናቀሉት በግጭት ምክንያት መሆኑንም ጠቁመዋል።

/አስተባባሪዋን በአዲስ አበባ ያነጋገራቸው የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ እስክንድር ፍሬው ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።/

XS
SM
MD
LG