ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ ተደርገው በተፈፀመው አሰቃቂ ግድያ የመንግሥት ኃይሎች ጭምር መሳተፋቸውን ኢሰመኮ ገለፀ
በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ ተደርገው በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው አሰቃቂ የግድያ ድርጊት መደበኛ እና ኢ-መደበኛ የመንግሥት ኃይሎች ከወራት በፊት የፈጸሙት መሆኑን ኢሰመኮ ገለጸ። ድርጊቱ የተፈጸመው ባለፈው ታኅሳስ ወር መሆኑን ኮሚሽኑ ባደረገው ምርመራ ማረጋገጡን ለአሜሪካ ድምፅ ያብራሩት የሰብዓዊ መብቶች ክትትል ምርመራ ሲኒየር ዳይሬክተር አቶ ይበቃል ግዛው፣ ቪዲዮው ከዚህ በፊት ካለው መረጃ፣ ተጨማሪ ኃይሎች በድርጊቱ ስለመሳተፋቸው እንደሚጠቁም ገልጸዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 25, 2024
ዩኒቨርሲቲዎች ውጤታማ ካልሆኑ፣ ህልውናቸው ሊቀጥል አይችልም
-
ዲሴምበር 24, 2024
ኬንያ በሴቶች ላይ ያነጣጠሩ ከ7ሺህ በላይ ጾታዊ ጥቃቶች መመዝገቧን አስታወቀች
-
ዲሴምበር 24, 2024
ሁለተኛው የትረምፕ የስልጣን ዘመን እና ሰሜን ኮሪያ
-
ዲሴምበር 24, 2024
የአ.አ ነዋሪዎች የታክሲ ዋጋ ጫና እያሳደረብን ነው አሉ
-
ዲሴምበር 24, 2024
የሴቶች ውክልና እና ሴቶችን ማብቃት በኢትዮጵያ