የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዘዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን ዛሬ ቅዳሜ ዩክሬንን መልሶ በማቋቋም ሂደት እና ሃገሪቷ የአውሮፓ ሕብረት አባል በምትሆንበት ሁኔታ ላይ ከፕሬዘዳንት ዘለንስኪ ጋር ለመነጋገር ኪየቭ ገብተዋል።
ሃላፊዋ “ዩክሬን አውሮፓዊ በመሆን ጎዳና ላይ እና ሃገሪቷን መልሶ በማቋቋሙ ረገድ ያሉትን የጋራ ስራዎች የማሳለጥ ሂደቱን አነሳለሁ” ሲሉ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።