በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተቋማት እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች መካከል ድልድልይ ለመሆን ያለመ አገልግሎት ስራ ጀመረ


በተቋማት እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች መካከል ድልድልይ ለመሆን ያለመ አገልግሎት ስራ ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፉ በሚገኙት የፋይናንስ እና ቴሌኮም ዘርፎች ውስጥ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ተሳታፊ እንዲሆኑ ያለመ አንድ መርሀ-ግብር ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል። "ለ ሰርክል" የተሰኘው መርሀ -ግብር በዘርፎቹ እና በባለሙያዎች መካከል እንደ ድልድይ በመሆን ባለሙያዎች ለተወሰኑ ጊዜያት ችሎታቸውን እንዲሸጡ የሚያመቻች ነው። የሀሳቡ ጠንሳሽ የሆነው ላውሬንድዩ አንድ አሶሺየትስ የቴክኖሎጂ ጉዳይ አማካሪ ተቋም ኃላፊ ከሆኑት በርናልድ ላውሬንድዩ ጋር የተደረገውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ ።

XS
SM
MD
LG