በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢትዮጵያ ክስ ያልቀረበባቸውን ጋዜጠኞችን እስር ላይ እያቆየች ነው”


“ኢትዮጵያ ክስ ያልቀረበባቸውን ጋዜጠኞችን እስር ላይ እያቆየች ነው”
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:23 0:00

በኢትዮጵያ ፖሊስ ባለፈው ወር በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን ቁጥራቸው 19 የሚደርሱ ጋዜጠኞች እስካሁን ክስ ሳይመሰረትባቸው እስር ቤቶች ይዞ እንዳቆያቸው ተዘገበ። የመብት ተሟጋች ድርጅቶች መንግስት በትግራይ በሚካሄደው ጦርነት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ በሚያቀርቧቸው ዘገባዎች ራሳቸውን ሳንሱር እንዲያደርጉ ለማስገደድ ሆን ብሎ በጋዜጠኞች ላይ ያነጣጠረው እርምጃ ነው ሲሉ ይወቅሳሉ። ሃሊማ አቱማኒ ከአዲስ አበባ ያጠናቀረችውን ዘገባ ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG