የፀጥታ ችግር በነበረባቸው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ዞኖች ውስጥ የግብርና እንቅስቃሴ መጀመሩን የክልሉ መንግሥትና አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት የተሰበሰበው ታቅዶ ከነበረው በግማሽ ያነሰ እንደነበረም የግብርና ቢሮው አመልክቷል።
መተክል ውስጥ ገበሬዎችና ነዋይ አፍሳሾች ሥራ መጀመራቸው ቢገለፅም ካማሺ ዞን ውስጥ ግን በሣምንታት ሊዘገይ እንደሚችል ተገልጿል።
/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/