በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ ነዋሪዎች በህወሃት ወረራ ወቅት የተቆረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኢኮኖሚያዊ ችግርን ፈጥሯል አሉ

የዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ ነዋሪዎች በህወሃት ወረራ ወቅት የተቆረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኢኮኖሚያዊ ችግርን ፈጥሯል አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00

የዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ ነዋሪዎች በህወሃት ወረራ ወቅት የተቆረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኢኮኖሚያዊ ችግርን ፈጥሯል አሉ

የህወሃት ኃይሎች ተቆጣጥረዋቸው በነበሩት የአማራ ክልሎቹ ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርና ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቁረጡ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መጋለጣቸውን ገለጹ፡፡

ነዋሪዎቹ ለአንድ ዓመት ገደማ ያለ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ለመቆየት መገደዳቸውን ነው የሚናገሩት፡፡

በሌላ በኩል በአማራ ክልል በሚገኙ ስድስት ጣቢያዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መስመር ዘረፋ መፈጸሙን የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ

XS
SM
MD
LG