በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እንደ ሃገር አንድ አስቻይ ሁኔታ ፈጥረናል”  የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ


“እንደ ሃገር አንድ አስቻይ ሁኔታ ፈጥረናል" የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:17 0:00

“እንደ ሃገር አንድ አስቻይ ሁኔታ ፈጥረናል" የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም ያስጀመረው የ5ኛ ደረጃ የሞባይል ቴክኖሎጂ አገልግሎት (5G) የተለያዩ ድርጅቶችን፣ ተቋማትንና በኢንዱስትሪው ዘርፍ የተሰማሩ ኩባንያዎችን ምርታማነትና ውጤታማነትን እንደሚያሻሽል ተገለፀ፡፡

ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ይህ ቴክኖሎጂ በኢንተርኔት ከፍተኛ ባንድዊድዝ የሚፈልጉ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችል በመሆኑ በሀገር ደረጃ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ አቅም እንደሚፈጥር ተናግረዋል፡፡

የኢንቨስትመንት አማካሪ የሆኑት አቶ ሚሊዮን ክብረት ደግሞ ቴክኖሎጂው ለኢንቨስትመንት ስራዎች መፋጠን ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለዋል፡፡

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ

XS
SM
MD
LG