በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋግ ኅምራ ብሔረሰብ በዝናብና መኖ እጥረት ከ20 ሺህ በላይ እንስሳት ሞተዋል


በዋግ ኅምራ ብሔረሰብ በዝናብና መኖ እጥረት ከ20 ሺህ በላይ እንስሳት ሞተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00

በአማራ ክልል ዋግ ኅምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደረሰ በተባለ የዝናብና የመኖ እጥረት ምክንያት ባለፉት ሶስት ወራት ከ20 ሽህ በላይ እንስሳት ሲሞቱ ከ100 ሽህ የሚልቁት ወደ ሌሎች አካባቢዎች መሰደዳቸው ተገለጸ፡፡ የብሄረሰብ አስተዳዳር ዞኑ እንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ለተከታታይ ዓመታት ባጋጠመው የዝናብ እጥረትና በጦርነቱ ምክንያት አርሶ አደሩ ምርት ለመሰብሰብ ባለመቻሉ የእንስሳት መኖ እጥረቱ እንዳጋጠመ አረጋገጧል፡፡

XS
SM
MD
LG