በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመንግስት እና ታጣቂዎች መሀከል በተከፈተ ተኩስ ሰዎች ተገደሉ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሶጌ ከተማ ውስጥ ከትናንት በስቲያ ረቡዕ በመንግስት ሃይሎችና ታጣቂዎች መካከል በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የወረዳው ፖሊስ ሀላፊ ምክትል ኮማንደር ጃለታ አየለ "ግጭቱ የተከሰተው እርቅ ፈጽመው የገቡ ታጣቂዎች በጸጥታ አካል ላይ ተኩስ በመክፈታቸው ነው" ካሉ በሗላ የወረዳውን አስተዳዳሪ ጨምሮ የ19 ሰዎቸ ህይወት አልፏል" ሲሉ ገልጸዋል።

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቢጅጋ ጻፊዮ በዚህ ዙርያ ሰፊ ማብራሪያ ከመስጠት ቢቆጠቡም "ሌላ ግጭት እንዳይኖር መንግስት ከሀይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ጋር እየተሰራ ነው" ብለዋል።

XS
SM
MD
LG