ከቀርቅሀ ለአካል ጉዳተኞች አጋዥ መላን ስለፈጠረው ወጣት በጥቂቱ
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ተፈጥራዊ እና ሰው ሰራስ ምክንያቶች ለመንቀሳቀስ ያልቻሉ ወገኖች ከሚቸገሩበት ጉዳይ መካከል አንዱ ለመንቀሳቀሻ የሚሆን ተሽከርካሪ ወንበር አለማግኘት ነው። ይሄንን ችግር የተመለከተ አንድ ወጣት በሀገር በቀል አማራጮች ችግሩን ለመቅረፍ ጥረቱን ከጀመረ ሰነባብቷል። አቤል ኃ/ጊዮርጊስ ይባላል ።ከቀርቀሃ የተለያዩ ቁሳቁሶችን የሚገነባ "ባምቡ ላብ" ድርጅት መስራች ነው። ለአካል ጉዳተኞች የሚሆኑ ተሸክርካሪዎች እና ብስክሌቶችን ከቀርቅሃ በማምረት ትኩረት እያሰበ ከሚገኘውን አቤል ኃ/ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ ያደርገው ሀብታሙ ስዩም ነው። አቤል ስለ ስራው አጃማመር ቀድሞ ያስረዳል ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 07, 2023
ከፍልሰት ተመላሽ ወጣት ኢትዮጵያውያን የጉዞ ሠቆቃቸውን ያጋራሉ
-
ዲሴምበር 07, 2023
በ“አሌክሳንድሪያ ስካትሽ የገና የጎዳና በዓል” ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳተፉ
-
ዲሴምበር 07, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 06, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 05, 2023
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 04, 2023
ጋቢና ቪኦኤ