በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርጎባ እና በአፋር ብሄረሰቦች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ


በአርጎባ እና በአፋር ብሄረሰቦች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

በአፋር ክልል ተላላክ ወረዳና በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ በግለሰቦች መካከል ተቀሰቀሰ የተባለ ግጭት ወደ ተኩስ ልውውጥ ተቀይሮ ለሰዎች ሞትና መቁሰል ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡

የአካባቢው ኗሪዎች ሶስት ቀናት እንዳለፈው በገለጹት የተኩስ ልውውጥ በርካቶች መፈናቀላቸውን ጠቁመው የከፋ ሰብአዊ ጉዳት ሳይደርስ የፌዴራሉም ሆነ የክልል መንግግታቱ መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ጠይቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG