በአፋር ክልል ተላላክ ወረዳና በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ በግለሰቦች መካከል ተቀሰቀሰ የተባለ ግጭት ወደ ተኩስ ልውውጥ ተቀይሮ ለሰዎች ሞትና መቁሰል ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡
የአካባቢው ኗሪዎች ሶስት ቀናት እንዳለፈው በገለጹት የተኩስ ልውውጥ በርካቶች መፈናቀላቸውን ጠቁመው የከፋ ሰብአዊ ጉዳት ሳይደርስ የፌዴራሉም ሆነ የክልል መንግግታቱ መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ጠይቀዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 27, 2024
1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ አፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸው ተገለጸ
-
ጁላይ 27, 2024
ከ17ሺሕ በላይ የራያ አላማጣ እና አካባቢው ተፈናቃዮች ተመለሱ
-
ጁላይ 26, 2024
ፓርላማው በመሬት መንሸራተት አደጋ ለሞቱ ወገኖች ብሔራዊ የኀዘን ቀን ዐዋጀ
-
ጁላይ 25, 2024
በህወሓት 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዝግጅት የአመራሩ እና የቁጥጥር ኮሚሽኑ ውዝግብ