በኢድ አልፈጥር በዓል ላይ የጭስ ቦንብ አፈንድቷል በሚል ተጠርጥሮ በእስር ላይ በሚገኘውየፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አድማ ብተና አባል ኮንታብል አንቡላ ኡቴ ላይ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት።
ዘገባው የፀሐይ ዳምጠው ነው።