በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ውስጥ ስለታሰሩት የፖሊስ መግለጫ


 አዲስ አበባ ውስጥ ስለታሰሩት የፖሊስ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00

አዲስ አበባ ውስጥ ስለታሰሩት የፖሊስ መግለጫ

በአዲስ አበባ ከተማ ወንጀልን ለመከላከል በተካሄደ ጥናት በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 349 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ሲል በፌዴራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ የተቋቋመው የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ግን እርምጃዉ እየተወሰደ ያለው በተጠና ሁኔታ፣ እንደዚሁም ምርመራና በቂ ዝግጅት በማድረግ መሆኑን ቢገልፅም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ እና ለጋዜጠኞች መብት የሚሠራው ሲፒጄ ባወጧቸው መግለጫዎች በኢትዮጵያ የቀጠለው ጅምላ እስር እንዳሳሰባቸው መግለጻቸው ይታወሳል።

/መሉ ዘገባውን ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG