በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተለያዩ ዲጂታል ሚዲያ ላይ የሚሠሩ ከአሥር በላይ አዘጋጆች መታሠራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ


በተለያዩ ዲጂታል ሚዲያ ላይ የሚሠሩ ከአሥር በላይ አዘጋጆች መታሠራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

በኢትዮጵያ በተለያዩ ዲጂታል ሚዲያ ላይ የሚሠሩ ከአሥር በላይ አዘጋጆች ከትላንት በስቲያ ትናንት እና ዛሬ መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። የኢትዮጵያ መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ እስካሁን በቀጥታ ያለው ነገር ባይኖርም ትላንት ባወጣው ከእስር ጋር የተያያዘ መግለጫ በሁሉም ክልሎች በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር እየዋለ መሆኑን ገልፆ ነበር።

XS
SM
MD
LG