በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካና አጋሮቿ የሩሲያን ወረራ በመቃወም የእስያ -ፓስፊክ ስብሰባን ረግጠው መውጣታቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ  


ባንኮክ፣ ታይላንድ
ባንኮክ፣ ታይላንድ

የዩናይትድ ስቴትስ እና ሌሎች ሀገራት ተወካዮች ሩሲያ በዩክሬን ያካሄደችውን ወረራ በመቃወም በባንኮክ እየተካሄደካለው የእስያ-ፓስፊክ የንግድ ሚኒስትሮች ስብሰባ ረግጠው መውጣታቸው ተገለፀ።

ከዩናይትድ ስቴትስ በተጨማሪ የእስያ-ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ስብሰባውን ረግጠው የወጡት የካናዳ፣ ኒው ዚላንድ፣ጃፓን እና አውስትራሊያ ተወካዮች መሆናቸውን ሁለቱ የታይላንድ ባለስልጣናት እና ሁለት ዓለም አቀፍ ዲፕሎማቶችለሮይተርስ ተናግረዋል።

ባለስልጣናቱ ስብሰባውን ረግጠው የወጡት 21 ሀገራት በኢኮኖሚያቸው ዙሪያ ለሁለት ቀናት የሚያደርጉት ስብሰባመክፈቻ ላይ፣ የሩሲያ ተወካዮች ንግግር በሚአደርጉበት ወቅት።

XS
SM
MD
LG