በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማሮ ልዩ ወረዳ ሁለት አዳጊዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ


በአማሮ ልዩ ወረዳ ሁለት አዳጊዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥት ሸኔ የሚላቸውና እራሳቸውን «የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት» ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች፤ በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ትፋተ ቀበሌ አደረሱት በተባለው ጥቃት ሁለት አዳጊዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች ገለጹ። ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን እንደሚንቀሳቀሱ በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ የገለጹት የወረዳው ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ከብቶቻቸው መዘረፉንም ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG