የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት ተቃውሞ በዋሽንግተን ዲሲ
የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት በጎንደር ከተማ በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ላይ እየደረሰ ነው ያሉት የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ አካሂደዋል። ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተለያዩ መፈክሮችን በማንገብ የተገኙት መጠነኛ ቁጥር ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጥቃቱ ለተጎዱ ወገኖች ፍትህ እንዲሰጥ ካሳም እንዲከፈል ጠይቀዋል። ጥፋተኞቹ ወደ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ፣ ጎንደር ወደ ምትታወቅበት የመከባበር አውድ እንድትመለስ ያላቸውን ጽኑ ፍላጎትም አሳይተዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 26, 2024
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
-
ዲሴምበር 25, 2024
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
-
ዲሴምበር 24, 2024
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
-
ዲሴምበር 23, 2024
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
-
ዲሴምበር 20, 2024
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
-
ዲሴምበር 19, 2024
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና