በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ጽንፈኛውን እስላማዊ ቡድን ለመዋጋት ስልታዊ አመራር እንደሚያስፈልጋት የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊዎች ገለጹ


የአፍሪካ ሃገሮች በአህጉሪቱ እያደገ የመጣው እስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን (ISIS) የደቀነውን ስጋት ለመመከት የተለያዩ አቀራረቦችን እንዲጠቀሙ እየተበረታቱ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትም አገራቱ ሽብርተኝነትን መቋቋም እንዲችሉ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ በመርዳት ላይ ይገኛል። የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች ለጸጥታ ጉዳዮች የሚውለው ዕርዳታ ይበልጥ ለሚፈልግበት ዓላማ መዋሉን ለማረጋገጥ የአፍሪካውያን አመራር እና ድምፅ ያስፈልጋል ይላሉ።

መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ነው

XS
SM
MD
LG