እቴጌ፦ለኢትዮጵያ ሴቶች መላ የሚያቀብለው መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ሴቶች የጤና ፈተና ከሆኑት መካከል የጡት እና የማሕጸን ጫፍ ካንሰር በሽታዎች ይጠቀሳሉ። በበሽታዎቹ ዙሪያ ያለው የግንዛቤ እጥረት ሴቶች ሳይረፍድ ምልክቶችን ተመልክተው መፍትሄ እንዳያፈልጉ ከልክሏቸዋል። መላ ለማበጀት በበኩላቸው ከሚንቀሳቀሱ ወጣቶች አንዷ ዶ/ር ቤቴል ሳምሶን ናት ። "እቴጌ " የተሰኘ መተግበሪያ ከአጋሮቿ ጋር በማዘጋጀት -ተጠቃሚዎች የመጀመሪያ ደረጃ የበሽታ ምልክቶችን እንዲያውቁ አስችላለች። ተያያዥ ሀሳቦችን ለሀብታሙ ስዩም አጋርተዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 21, 2025ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 14, 2025ጋቢና ቪኦኤ
-
ማርች 07, 2025የክዋኔ ጥበብ እና የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ
-
ማርች 07, 2025ጋቢና ቪኦኤ
-
ፌብሩወሪ 28, 2025ጋቢና ቪኦኤ
-
ፌብሩወሪ 26, 2025በኢትዮጵያ ለሥራ ፈጣሪዎች ምን ምቹ ኹኔታ አለ?