በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትዝታ በላቸው፣ የሶስት አስርት ዓመታት የሙያ ጉዞ በጨረፍታ


ትዝታ በላቸው፣ የሶስት አስርት ዓመታት የሙያ ጉዞ በጨረፍታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:25 0:00

ስለ ረዥም ዘመን ሙያዊ ጉዞ፣ ሥራው ስለሚጠይቀው ኃላፊነት፣ ፈተናዎቹ እና ከሁሉም በላይ ዕድሜ ልክ ሰርተውበት የማይጠገብ ስለሚመስለው ሞያ እና መንገዶች የተደረገ ወግ ነው። ከሰላሳ ሰባት ዓመታት የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አገልግሎት በኋላ በመጨረሻዋ ዕለት ነው ቃለ ምልልሱ የተካሄደው። አንድ ሰዓት በተጠጋው ወግ የዓመታት የጋዜጠኝነት ሞያዋ ያለፈችበትን መንገድ በመጠኑ ታስቃኘናለች በቅርቡ ጡረታ የወጣችው የቀድሞ ባልደረባችን፣ የአፍሪቃ ቀንድ ክፍል ኃላፊ ትዝታ በላቸው።

XS
SM
MD
LG