በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ላሊበላን ጎበኙ


በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ላሊበላን ጎበኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:07 0:00

በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ላሊበላን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃከብሰን እና የሌሎች ሀገራት ኤምባሲዎች ተወካዮች ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዘው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል።

አምባሳደር ጃከብሰን በዚህን ወቅት ከአካባቢው ነዋሪዎች እና መሪዎች ጋርም ተገናኝተው በኮቪድ-19 እና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክኒያት የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ኢንደስትሪ በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG