በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀዳማይ እመቤት ጂል ባይደን ዩክሬን ገቡ

US fIrst lady Jill Biden (L) and Ukraine President wife Olena Zelenska join a group of children
US fIrst lady Jill Biden (L) and Ukraine President wife Olena Zelenska join a group of children

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይ እመቤት ጂል ባይደን ዛሬ በድንገተኛ ጉብኝት ዩክሬን ገቡ። ቀዳማዊ እመቤቷ ከዩክሬን ቀዳማይ እመቤት ኦሌና ዘልነስኪ ጋር ከሩሲያ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ጥቃት በመጠለያነት እያገለገለል በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ ተገናኝተዋል፡፡

ጂል ባይደን የስሎቫክና የዩክሬንን ድንበር ተሻግረው በደቡብ ምዕራብ የዩክሬን ከተማ አኡዝሆርድ ተገኝተዋል።

ጂል ባይደን የ44 ዓመቷ የዘለንስኪ ባለቤት ቀዳማይ እመቤት ኦሌና ጦርነቱ ከተጀመረ አንስቶ ላለፉት 10 ሳምንታት ከሁለት ልጆቻቸው ጋር በተጠለሉበት ትምህርት ቤት በመገኘት ነው የጎበኟቸው።

XS
SM
MD
LG