ለሰላሳ አመታት በተባበሩት መንግስታት የስደተኛ መርጃ ድርጅት (ዩ ኤን ኤች ሲ አር) ያገለገሉት አቶ መንገሻ ከበደ 'A Fulfilling Journey Through Conflicts and Contradictions' ወይም 'በግጭቶችና ቅራኔዎች ውስጥ ስኬታማ ጉዞ' በሚል ርዕስ በቅርቡ በእንግሊዘኛ ባሳተሙት መፅሃፍ ዓለም አቀፍ ተቋማት - ከፆታ እኩልነት እስከ ትምህርት፣ ከወረርሽኝ እስከ ኢኮኖሚ - ያሉ፣ የትውልዱን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚሄዱባቸውን መንገዶች ይዳስሳል። ስመኝሽ የቆየ በነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ ከአቶ መንገሻ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 01, 2023
በምዕራብ ትግራይ “ዘር ማጽዳት ተፈጽሟል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታወቀ
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት