No media source currently available
ከሁለት ዓመታት መራራቅ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሞኑ በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የገቢ ማሰባሰቢያና ኢፍጣር ስነስርዓት በጋራ አከናውነዋል ። ፈርስት ሂጂራ የተሰኘው ቀደምት የትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብ ማዕከል ያስተባበረው ልዩ ዝግጅት የተከናወነው በአናንዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዳራሽ ውስጥ ነው። ሀብታሙ ስዩም ተሳታፊዎች እና አስተባባሪዎችን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል።