በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠፍቶ የነበረው የፖሊዮ ቫይረስ በመመለሱ አዲስ የክትባት ዘመቻ ተጀመረ

ጠፍቶ የነበረው የፖሊዮ ቫይረስ በመመለሱ አዲስ የክትባት ዘመቻ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00

ጠፍቶ የነበረው የፖሊዮ ቫይረስ በመመለሱ አዲስ የክትባት ዘመቻ ተጀመረ

በድንበር አካባቢ ቁጥጥሩ ያነሰ እንቅስቃሴ የልጅነት ልምሻ ወይም የፖሊዩ ቫይረስን እያስፋፋ በመሆኑ በተለይ በአፍሪካ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ዕድሚያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆናቸው 17 ሚልዮን የሚጠጉ ህፃናትን የቤት ለቤት የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።

XS
SM
MD
LG