No media source currently available
የኦስትሪያው መሪቻንስለር ካርል ነሃመር ትናንት ሰኞ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሞስኮ ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ይህ የሆነው ክሬምሊን በምስራቅ ዩክሬን የዶንባስ ክፍለ ግዛትን ለማጥቃት ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ በምትገኝበት ወቅት ነው፡፡ /የሄንሪ ሪጅዌል ዘግባ ነው ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/