በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የኔ መንገድ " - ህግ እና ፍትህ ተኮሩ የንቃት መድረክ


"የኔ መንገድ " - ህግ እና ፍትህ ተኮሩ የንቃት መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:13 0:00

"የኔ መንገድ"- በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድዖ የሚደገፍ ኢትዮጵያዊያን ስለ መብት እና ግዴታቸው እንዲያውቁ ለማስቻል ያለመ ራዲዖ መርሀ-ግብር ነው። በድጋሚ ከተዋቀረ ወዲህ 100ኛ ሳምንቱን ከሰሞኑ ያከበረው መሰናዶው፣ በልዩ ሁኔታ ወጣቶችን የሚመለከቱ ጉዳዮችንም በተደጋጋሚ አስተናግዷል። ስለ ተወሰኑት ጉዳዮች ይዘት ብሎም፣ ስለ መሰናዶው ጉዞ የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም የ "የኔ መንገድን" ዋና አዘጋጅ ፣ ጋዜጠኛ እና ህግ ባለሙያው ሰለሞን ጓንጉልን አነጋግሯል ።

XS
SM
MD
LG