ሩሲያ በዩክሬን ሲቪሎች ላይ የምታደርሰው ጥቃት ከፍ ብሏል
/ማሳሰቢያ በዚህ ዘገባ ውስጥ አንዳንድ ተመልካቾች አዋኪ ሆነው የሚያገኟቸው ምስሎች ሊኖሩ ይችላሉ/ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ሩሲያ ያለ አንዳች ቆስቋሽ ምክኒያት በአገራቸው ላይ የከፈተችው ጦርነት መላውን አውሮፓ አደጋ ላይ የሚጥል “ውደመት ነው” አሉ። ሁለተኛ ወሩን በያዘው ጦርነት፣ የዩክሬይኗን ዋና ከተማ ኪየቭን ከእጁ ለማስገባት የሩሲያ ጦር አቅዶት የነበረውን ውጥኑን የተወ ይመስላል። ይሁን እንጂ ምዕራባውያን ኃያላን ከነበሩበት ወታደራዊ ይዞታ በማፈግፈግ ላይ ያሉትን የሩሲያ ወታደሮች አስገድዶ መድፈር እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ በርሸና መልክ ተፈጽመዋል የተባሉ ግድያዎችን ጨምሮ በጦር ወንጀለኝነት ይከሳሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ