ስለ "ፈልጌ" -ምጥን ቆይታ ከድምጻዊ ባልከው ዓለሙ ጋር
ባልከው ዓለሙ " ባላገሩ አይዶል" በተሰኘ የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ለመጨረሻ ዙር ካለፉ ድንቅ ወጣት ድምጻዊያን መካከል አንዱ ነበር ። በተለያዩ መድረኮች ላይ እየተጋበዘ ችሎታውን ሲያዳብር የሰነበተው ባልከው፣ "ፈልጌ" በተሰኘ ወጥ ስራ ከሰሞኑ ብቅ ብሏል። በቅርቡ "ገሚስ አልበም( ኢፒ )" ለአድማጮች ለማቅረብም እየተሰናዳ ይገኛል ። የሙዚቃ ህይወቱን የሚመለከቱ ተያያዥ ጉዳዮችን ለማንሳት አመሻሹን ፣ ሀብታሙ ስዩም በስልክ መስመር አግኝቶታል ።እነሆ ቆይታቸው
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
የጠፈር ካመራ
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
ጅማና ዕደ ጥበቧ
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
ቅዱስ ሲኖዶስ “ህገወጥ” ያላቸውን ጵጵስና አነሳ
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
ደቡብ ክልል ገደብ ከተማ ውስጥ ሁከት ነበር
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
የአፍሪካ የምግብ ዋስትና አደጋ ተጋርጦበርታል
-
ጃንዩወሪ 27, 2023
ዐቢይ ዛሬ ኻርቱም ነበሩ