በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከፊልም እና ሙዚቃ ባለሙያ ዮሐንስ ፈለቀ ጋር


ቆይታ ከፊልም እና ሙዚቃ ባለሙያ ዮሐንስ ፈለቀ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:25 0:00

ዮሐንስ ፈለቀ ሳምራዊ ፣ ሄሎ ኢትዮጵያ፣ Just for one day እና Where is my dog? በመሰሉ የሙሉ ጊዜ እና ዘጋቢ ፊልሞቹ የሚታወቅ የኪነጥበብ ሰው ነው ። ከፊልሙ ጥበብ ተሻግሮ በተለያዩ ቋንቋዎች የሙዚቃ ስራዎቹንም ለአድማጮች አቅርቧል ።ዮሐንስ በቅርቡ የስደት ህይወቱን የሚያስቃኝ The INS & OUTS የተሰኘ ፊልም ለዕይታ ለማብቃት ተሰናድቷል ። ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረገው ቆይታ በመቀጠል ይቀርባል ።

XS
SM
MD
LG