በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም ንግግሩ ቢኖርም ዩክሬኖች ለረጅም ጦርነት እየተዘጋጁ ነው


የሰላም ንግግሩ ቢኖርም ዩክሬኖች ለረጅም ጦርነት እየተዘጋጁ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

በምዕራብ ዩክሬን የሚገኙ የአገሬው ሰዎች የሰላም ድርድሩ በዩክሬንና በሩሲያ መከካል እየተካሄደ ቢሆንም እነሱ ግን ለረጅም ጦርነት እየተዘጋጁ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ሰዎቻቸው በስተመጨረሻው በድርድሩ የሚስማሙ ቢሆን እንኳ ለሩሲያ የድንበር መሬት ገምሶ የሚሰጥ የሰላም ድርድር እንደማይቀበሉ ይናገራሉ፡፡ ከዩክሬን ተርኖፒል እና ለቪቭ የቪኦኤዋ ኼዘር ሙርዶክ ተከታዩን ዘገባ ልካለች፡፡ ደረጀ ደስታ አቅርቦታል፡፡

XS
SM
MD
LG