በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የየመን አማጺያን በሳዑዲ ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈጸሙ

In this photo provided by the Saudi Press Agency, firefighters try to extinguish a blaze at an Aramco terminal in the southern border town of Jizan, Saudi Arabia, early Sunday, March 20, 2022. (Saudi Press Agency via AP)

የየመን አማጺያን ሁጢዎችን የሚዋጋ ሳዑዲ መራሹ ጥምረት የሁጢ አማጺያኑ በጂዛን በሚገኝ አራማኮ በተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ዋና የነዳጅ ዘይት ኩባኒያ ላይ ጥቃት ፈጸመዋል ሲል አስታወቀ፡፡

ጥምረቱ በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ አማጺያኑ በአልሻቂቅ በሚገኝ በማጣሪያ ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል ሲሉ የሳዑዲ የፕሬስ ተቋም ዘግቧል፡፡

ጥምረቱ አራት አካባቢውን ሊያጠቁ የመጡ ድሮኖች ዒላማ ተደርገው የመን አካባቢ ጥቃት እንደተደረገባቸው እና አስታውቋል፡፡ አካባቢው በአብዛኛው የሁጢ አማጺያን የድሮን እና ሚሳይል ጥቃት የሚፈጽሙበት ነው፡፡

XS
SM
MD
LG