No media source currently available
ከአድዋ ድል አከባበር ጋር በተያያዘ ያለ አግባብ ታስረዋል ያላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ጠየቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ከከተማዋ በተውጣጡ ዜጎች እንዲዋቀሩም ጠይቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ላይ ምላሽ አልሰጠም።