በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ አዲሱ የአነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች ውድድር ፦ቆይታ ከፍጹም ፍስሐ ጋር


 ስለ አዲሱ የአነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች ውድድር ፦ቆይታ ከፍጹም ፍስሐ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:42 0:00

ፍጹም ፍስሐ በቅርቡ የተጀመረው " አንቂ አንደበቶች" የተሰኘው ወጣት አነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች እና የስብዕና ግንባታ ባለሙያዎች ውድድር ፈጣሪ ነው። የሰዎችን ህይወት የሚቀይሩ ሀሳቦች እንዲስተናገዱበት ታልሞ በተጀመረው ውድድር ላይ ወጣቶች ከራሳቸው ህይወት እና ከዙሪያቸው ነባራዊ ሁኔታዎች የተቀዱ አጫጭር ንግግሮችን ያሰሙበታል ።ስለውድድሩ የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ፍጹምን በስልክ መስመር አግኝቶታል። ሙሉ ቃለምልልሱን ያዳምጡ ።

XS
SM
MD
LG