በተያያዘ ዜና ከሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ ሀረር ጃርሶ በሚባል ስፍራ በባለፈው ጥር ወር መጨረሻ ላይ "ከህብረተሰቡ መካከል የጦር መሳሪያ የታጠቁ የአማራ ተወላጆች ስምንት ሰዎችን ገድለውብናል፤ ንብረታችንንም አቃጥለውብናል" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። የፌደራል መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴታ አቶ ከበደ ዴሲሳ በበኩላቸው "ሸኔ" በማለት መንግስት የሚጠራቸው ታጣቂዎች በኦሮምያ ውስጥ የሚኖሩ የሌሎች የብሄር ተወላጆች ላይ ጥቃት በመፈጸም ግጭቱን የብሔር መልክ ማስያዝ ይፈልጋሉ" ሲሉ ለቪኦኤ ምላሽ ሰጥተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 21, 2023
የአወዛጋቢዋ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ጥቃት አጠያያቂ እንደኾነ ነው
-
ኦገስት 26, 2023
በጋሞ ዞን በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
-
ኦገስት 23, 2023
በፕሪቶርያው ስምምነት ከእስር መፈታት ሲገባቸው ያልተፈቱ እስረኞች እንዳሉ ተገለጸ