No media source currently available
የሩሲያ ወረራ ከተጀመረ አንስቶ ከአንድ ሚሊዮን ተኩል በላይ ዩኩሬናውያን ወደ ጎረቤት አገሮች ተሰደዋል። አውሮፓን ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ በፍጥነት የጨመረውን ከፍተኛ የስደተኞች ቀውስ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።