በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩክሬን ጉዳይ የአፍሪካ ሃገሮች እንዲናገሩ ተጠየቁ


በዩክሬን ጉዳይ የአፍሪካ ሃገሮች እንዲናገሩ ተጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

“ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሰነዘረቸውን ወረራ በመቃወም ድምፃቸውን የሚያስሙ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች ያስፈልጋሉ” ሲል የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጥሪ አድርጓል። ዩክሬንን በመውረር ተጠያቂ የሆነችውን ሩሲያን በማውገዝ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በዚህ ሳምንት ያሳላፈውን ውሳኔ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች መደገፋቸው ተዘግቧል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG