በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራሽያ ወታደሮች ከዩክሬን እንዲወጡ ግፊት እየተደረገ ነው


የራሽያ ወታደሮች ከዩክሬን እንዲወጡ ግፊት እየተደረገ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00

ራሽያ በዩክሬን ላይ ወረራ ካካሄደች አንድ ሳምንት አስቆጥሯል። በጉዳዩ ላይ ስብሰባ ያካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ወረራውን በአብላጫ ድምፅ ያወገዘው ቢሆንም፣ የራሽያ ኃይሎች በጦርነቱ ወደፊት መግፋታቸውን ቀጥለዋል። ዩናይትድ ስቴትስም ተጨማሪ ጫናዎችን እያደረገች ሲሆን የራሽያ ወታድሮች ጦርነቱን አቁመው ከዩክሬን እንዲወጡ ጥሪ አቅርባለች። /የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካርላ ባብና ሌሎች የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች ያጠናቀሯቸውን ዘገባዎች ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG