በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትምሕርት የናፈቃቸው የትግራይ ክልል ተማሪዎች


ትምሕርት የናፈቃቸው የትግራይ ክልል ተማሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00

ትግራይ ክልል ውስጥ ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምሕርት በመቋረጡ በአጠቃላይ ሕይወታቸው ላይ ትልቅ ችግር ማስከተሉን በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ተናግረዋል። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያት የሰጡት ሁለት መምሕራን በኮቪድ 19 ምክኒያት የተዘጋው ትምሕርት ቤት በኋላም ጦርነት ሲታከልበት ጭርስኑ እንዳልተከፈተ ገልፀዋል። /ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG