በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ቀዝቅዞ የነበረው ቱሪዝም እየተነቃቃ ነው


በአማራ ክልል ቀዝቅዞ የነበረው ቱሪዝም እየተነቃቃ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00

ለፉት ሦስት ዓመታት የቱሪዝም ዘርፉ በመቀዛቀዙ ምክንያት ከሥራ ወጥተው የነበሩ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ወደ ሥራ መመለሳቸውን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። ለዘርፉ መቀዛቀዝ ዋና ምክንያት ኮቪድ 19ና ጦርነቱ መሆናቸውን የጠቆሙት የቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን በዓለም ዙሪያ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያ ወደ ትውልድ ሀገሩ መግባቱን ተከትሎ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃቱን ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG